FAQ! Need Help?
ወደ Yabeto የድህረ ገጽ ሱቅ እንኳን በደህና መጡ!
ሁሌም በድህረ ገጻችን ልናስተናግድዎ በጉጉት እንጠባበቃለን። የሚፈልጉትን ዕቃ ሁል ጊዜ በፍጥነት እና በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ ፣የያቤቶ የድህረ ገጽ ሱቅ አወቃቀሩን እና ስለ ፈርጀ ብዙ ምርቶቻችን አጠቃላይ እይታ እንዲያገኙ ትንሽ እናመላክትዎ።
Welcome to the Yabeto online shop!
We look forward to accompanying you while you shop in our online shop. So that you can always find what you are looking for quickly and easily, we give you an overview of the structure and the diverse range of the Yabeto online shop.
FAQ
የእኔ ትዕዛዝ መቼ እንደሚደርስ እንዴት ማወቅ እችላለሁ?
በማንኛውም ጊዜ የትዕዛዝዎ ያለበትን ሁኔታን ለማወቅ በደንበኛ መለያዎ ውስጥ በ"My Orders" እና በማጓጓዣ ማረጋገጫዎ ውስጥ ባለው ማስፈንጠሪያ አማካኝነት ያገኙታል።
How can I find out when my order will be delivered?
You will find a link in your customer account under "My Orders" and in your shipping confirmation, which you can use to find out about the current delivery status of your order at any time.
ትዕዛዜን እንዴት መመለስ እችላለሁ?
ምቹ እና በተመሳሳይ የማሸጊያ ወጭ መቀነስን ታሳቢ በማድረግ የእኛ መላኪያ ፓኬቶች ከአሁን በኋላ የመመለሻ ወረቀቶችን አያካትቱም።
ትእዛዝ መመለስ ከፈለጉ፣ የመመለሻ ፎርም በቀላሉ በኢሜል info@yabeto.com ወይም በቀጥታ በስልክ ቁጥራችን +251911361955 መጠየቅ ይችላሉ።
ወጪዎ ተመላሽ አናደርግም።
እቃዎችን ከትዕዛዝዎ መመለስ ከፈለጉ እባክዎን የሚከተለውን ያስተውሉ፡
ሁል ጊዜ የተናጠል እቃዎችን እና ስብስቦችን ሙሉ ለሙሉ እና በዋናው ማሸጊያቸው ይላኩልን።
እባክዎ የተመለሱትን እቃዎች መጠን በመመለሻ ወረቀቱ ላይ ያመልክቱ እና በጥቅልዎ ውስጥ ያስገቡት።
ከፈለጋችሁ በያቤቶ ያዘዟቸውን እቃዎች ለወጥ መጠየቅ ትችላላችሁ።
How can I return my order?
You can return your order to us within fourteen days.Returning orders should be convenient for you and at the same time resource-saving. For this reason, our parcels no longer contain paper return slips.
If you want to return an order, you can easily request your return slip per email at info@yabeto.com or Tell.no +251911361955
Please note that the return will be at your own expense, as unfortunately we cannot reimburse postage costs.
If you want to return items from your order, please note the following:
Always send individual items and sets back to us in their entirety and in their original packaging.
Please indicate the amount of returned items on the return slip and enclose it in your package.
If you want, you can of course exchange all items that you have ordered in Yabeto.
እቃው ጉድለት ያለበት ወይም ከጠፋ ምን ማድረግ አለብኝ?
ማቅረቢያዎ ያልተሟላ ወይም ጉድለት ካለበት እባክዎን የደንበኞቻችንን አገልግሎት በ info@yabeto.com ያግኙ ወይም በስልክ ቁጥር 911361955።
ለመለስኩት እቃ፣ ክሬዲቴ በአዲስ/የተለየ ትዕዛዝ ይካካሳል?
በመሰረቱ እንደዛ አናደርግም፡ ብዙ ትእዛዞችን ከኛ ያዘዙ እና አንዱን እየመለሱ ከሆነ፣ የመመለሻዎ ክሬዲት ለሌሎች ትዕዛዞች ከሚከፈለው ክፍያ ጋር አይካካስም። ይልቁንስ ተመላሽ ገንዘቡ በቀጥታ ትዕዛዙን በሚያስገቡበት ጊዜ በተጠቀሙበት የመክፈያ ዘዴ ተመላሽ ይደረጋል።
If I return, will my credit be offset against a new / different order?
Basically no. If you have ordered several orders from us and are returning one, the credit for your return will not be offset against outstanding payments for other orders. The refund for the return will be made according to the payment method you used when placing the order.
ለኦንላይን ትዕዛዜ ለመክፈል የትኞቹን የባንክ ዝርዝሮች መጠቀም አለብኝ?
የባንክ ክፍያ መፈጸም ከፈለጉ የሚከተለውን የባንክ ቁጥር በመጠቀም ያስገቡ።
ለሃገር ውስጥ ደንበኞች
Our bank account details are as follows.
Beneficiary DNM
Birhan bank
Acc no. 2600590019564
ለውጭ ሃገር ደንበኞች ደግሞ
For international customers please transfer your payment to the following bank account number:
Sparda-Bank
Dereje
IBAN:DE10 7009 0500 0004 2709 67
BIC:GENODEF1S04
በተጨማሪም፣ እባክዎን የክፍያ መጠየቂያ ቁጥርዎን ሁልጊዜ የክፍያውን ምክንያት የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ያስፍሩ ይህ ከሆነ ወደኛ የሚገቡ ክፍያዎችወን በቀላሉ ለመደልድል ማስተማመኛ ይሆናል ማለት ነው።
የክፍያ መጠኑን በባንካችን እንደደረሰን ትዕዛዝዎን ወዲያውኑ እንደምንልክ ከወዲሁ ማሳሰብ እንፈልጋለን።
ትዕዛዜን በስጦታ መጠቅለያ ተጠቅልለው እንዲደርሱኝ ማድረግ እችላለሁ?
እያንዳንዱን እቃ በስጦታ የመጠቅለል አማራጭ አለው። ስለዚህ እባክዎ በግዢ ዘንቢል ውስጥ " የስጦታ መጠቅለያ" የሚለውን አማራጭ ይምረጡ።
Can I have my items wrapped as a gift?
You have the option of having each individual item gift-wrapped. Please select the option "gift wrapping" in the shopping cart.
ወደ ያቤቶ ድህረ ገጽ መግባት አልቻልኩም። ምን ላድርግ?
የይለፍ ቃልዎን ረሱት? ከዚያ ከመግቢያው ቦታ በታች ያለውን "የይለፍ ቃልዎን ረሱ" የሚለውን ተግባር ይጠቀሙ። በሚቀጥሉት 20 ደቂቃዎች ውስጥ አዲስ የይለፍ ቃል በሜይል ካልደረስዎ በደንበኛ መለያ እስካሁን አልተመዘገቡም ይሆናል። እንደዚያ ከሆነ እንደ አዲስ ደንበኛ ለመመዝገብ በቀላሉ "ለያቤቶ አዲስ ነኝ" የሚለውን መተግበሪያ ይምረጡ።
I can not log in. What can I do?
Did you forget your password? Then use the "Forgot your password" function below the login area. If you do not receive an email from us with a new password within the next 20 minutes, you have not yet registered with us with a customer account. In that case, simply select the "I'm new to Yabeto" function to register as a new customer.
የመረከቢያ አድራሻዬን እንዴት መለወጥ እችላለሁ?
በፍጥነት እና በቀላሉ የሂሳብ አከፋፈል እና የመላኪያ አድራሻ በደንበኛ መለያዎ ውስጥ "My Yabeto" በ "My Data" ስር መቀየር ይችላሉ.
How do I change my delivery address?
You can quickly and easily change your billing and delivery address in your customer account in the "My Yabeto" area under "My data".
ስለ ያቤቶ ምርቶች ማንን ነው መጠየቅ የምችለው?
ስለ ያቤቶ ምርቶች በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች እና መልሶች በያቤቶ የእርዳታ አካባቢ ማግኘት ይችላሉ።
በእርግጥ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካሎት የ"Yabeto" አገልግሎትን በቀጥታ በ info@yabeto.com ወይም በ +251988478931 ማግኘት ይችላሉ።
Who do I contact with questions about Yabeto products?
You can find the most frequently asked questions and answers about Yabeto products in our Yabeto help area.
Of course, you can also contact the “Yabeto” service directly with any questions at info@yabeto.com or by calling +251988478931.