በሰከንዶች ውስጥ ብቻ የያቤቶን የስጦታ ቫውቸር መግዛት ይችላሉ። ከአስተማማኝ የክፍያ ዘዴዎቻችን በአንዱ ከከፈሉ በኋላ ወዲያውኑ በመልዕክት ሳጥንዎ ውስጥ የቫውቸር ኮዱን በኢሜል እንልክልዎታለን ። እርስዎም ለፈልጉት ሰው በመላክ ተቀባዩ ከያቤቶ ምርቶች መርጠው መግዛት እንዲችሉ አደረጉ ማለት ነው። ያቤቶ የስጦታ ቫውቸር ቀኑ አልፏል የማይባል ሁል ጊዜም ለጓደኞችዎና ለቤተሰብዎ ትክክለኛና መቼም የማይሳሳቱበት ስጦታ ነው። ካሉበት ቦታ ሆነው የትም ቦታ ያለን ወዳጅ ዘመድዎን በስጦታ ያስደስቱ ፣ መጽሐፍትን እና ልብሶችን ይግዙ።