ስለ ክፍያ አፈጻጸም ግራ ገብቶኝ ኢሜይል ልኬላቸው ነበር፤ ወዲያውኑ ፈጣን እና ግልጽ ምላሽ ሰጡኝ። አገልግሎታቸው አስተማማኝ እና ቀልጣፋ ነው። በተለይ በውጭ ሀገር ለምንኖር ኢትዮጵያውያን ትልቅ እፎይታ ነው። በርቱ!
Taye
እቃው ግን እጄ እስኪገባ ትንሽ ጊዜ ወስዶበታል። ከኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ ስለሚላክ መዘግየቱ የሚጠበቅ ቢሆንም፣ ቀድሞ ቢደርስ ይበልጥ ጥሩ ነበር።
Hayat
እዚህ አሜሪካ ሆኜ የምፈልገውን የአማርኛ መጽሐፍ ለማግኘት በጣም ተቸግሬ ነበር። ያቤቶ ላይ ፈልጌ አገኘሁትና አዘዝኩ። ባልጠበቅኩት ፍጥነት በፖስታ ቤት በኩል እጄ ገብቷል። መጽሐፉም ኦሪጂናል ነው። በጣም አመሰግናለሁ፣ ወደፊትም እዛው ነው የምገዛው።
Kiros
Use left/right arrows to navigate the slideshow or swipe left/right if using a mobile device