ቋንቋ: Amharic
ቋንቋ:
የመገበያያ ገንዘብ: ETB
የመገበያያ ገንዘብ:
መጻህፍት

አሰብ የማናት

Now availabel!

አሰብ የማናት

ስለ ዕቃው አስተያየት ለመስጠት የመጀመሪያ ይሁኑ

ብር 114.00

በመጋዘን ውስጥ

የመጽሐፉ ርዕስ አሰብ የማናት
ጸሐፊ ዶ/ር ያዕቆብ ሀይለማርያም
የገጽ ብዛት 260
የታተመበት ጊዜ 2003

Details

አሰብ የማን ናት ? ’ በሚለው ዶ / ር ያዕቆብ ሃ / ማርያም ባበረከቱልን እጅግ ጠቃሚ የታሪክና የህግ ሰነዶችን ያካተተው መጥሀፋቸው ውስጥ የሚከተለውን የጥሁፍ መረጃ እናገኛለን፤ “ በግንቦት 1983 ዓ / ም ኢህአዴግ አዲስ አበባን ሻቢያ አሥመራን ከተቆጣጠሩ በዃላ ኢህአዴግ የሠላም ጉባኤ ያለውን ስብሰባ ጠርቶ በ አብዛኛው የብሄር ብሄረሰቦች፤ ጥ ቂት የፖለቲካ ፓርቲዎችና የሲቪክ ማህበራት ተወካዮ ች በጉ ባኤው ተገኝተው ካስተላለፉዋቸው ውሳኔዎች አንዱ የኤርትራን ነፃነት ማፅደቅ ማለት ኤርትራን ከ ኢትዮጵያ መገንጠል ነበር። ... “... ጉባኤው አንዳንድ ብሄረሰቦች እንወክላለን ያሉ ግለሰቦች የሲቪል ማህበራትና የጥቂት ፓርቲዎች መሪዎች ነን ባዮችና በጦርነቱ ደርግን አሸንፈው ሥልጣን የጨበጡ ድርጅቶች ተወካዮች የተገኙበት ሲሆን ማናቸውም በህዝብ የተመረጡ ህዝብን የሚወክ ሉ አልነበሩም። ይህም በመሆኑ ጉባኤው ምናልባት የ አገሪቱን ሠላም ለማስጠበቅ የሽግግር መንግሥት ከማቋቋሙ ውጪ ሌ ላ በሀገሪቱ ላይ አሳሪ የሆነ ግዴታ ውስጥ የሚከት በተለይም የ አገሪቱን አንዱን ክፍል የሚገነጥል ውሳኔ ለመወሰን ሥልጣን አልነበረውም ። ጉባኤው ግን በሌለው ሥልጣን እንዲያውም የኢትዮጵያ ህግ በመተላለፍ በህዝብ ያልተመረጠ ስብስብ ቀርቶ ህዝብን የሚወ ክል ፓርላማ እንኳን ሊያደርገው ሥልጣን በሌለው በአገር አንድነት ጉዳይ ውሳኔ ሰጠ። በ አፄ ሃይለ ሥ ላሴ ከተደነገገው ከ 1923 ዓ / ም ህገ መንግሥት አንስቶ እስ ከ ደርግ ህገ መንግሥት አንዳቸውም አንዲት ጋት የ ኢትዮጵ ያ መሬት ለሌላ አሳልፎ መስጠት ወይም ማንኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ማስገንጠል አይ ፈቅዱም ነበር። ምናልባት አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የ ኢትዮጵያ መሬት ለሌላ መንግሥት ወይም አገር ሊሰጥ የሚችለው መላው የ ኢትዮጵያ ህዝብ በህዝበ ውሳኔ ( ሪፈረንደም ) ሲስማማ ብቻ ነው። ” በማለት ዶ / ር ያዕቆብ በወቅቱ ኤርትራ ስለተገነጠለችበት ህገወጥ መንገድ በስፋት ጥፈዋል። ( አፅንፆት የቃኚው )

Additional Information

Featured No
ደራሲ ዶር ያዕቆብ ሀይለማርያም
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ -
ገጽ 260
ትርጉም -

Product Tags

  • ከዚህ ምርት ጋር የተያያዘ ታግ የለም

ታጎችን ለመለየት ባዶ ቦታ በመሃል ተው. ይህንን ደግሞ (') ለ ሀረግ (ፍሬዝ) ተጠቀም.

  1. ስለ ዕቃው አስተያየት ለመስጠት የመጀመሪያ ይሁኑ

ግምገማዎን ያስፍሩ

Write Your Own Review

የሚገመግሙት እቃ: አሰብ የማናት

ማብራሪያ

ተጨማሪ

Additional Information

Featured No
ደራሲ ዶር ያዕቆብ ሀይለማርያም
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ -
ገጽ 260
ትርጉም -

ታግ

Product Tags

  • ከዚህ ምርት ጋር የተያያዘ ታግ የለም

ታጎችን ለመለየት ባዶ ቦታ በመሃል ተው. ይህንን ደግሞ (') ለ ሀረግ (ፍሬዝ) ተጠቀም.

አስተያየቶች

  1. ስለ ዕቃው አስተያየት ለመስጠት የመጀመሪያ ይሁኑ

ግምገማዎን ያስፍሩ

Write Your Own Review

የሚገመግሙት እቃ: አሰብ የማናት

Contact us: info@yabeto.com